7
ኮምፕሬሰሩን ከሌላ ዕቃ ጋር አይደራርቡት።
8
ኤሌክትሮማግኔቲክ መረጃ፦ እንደ ሞባይል ስልክ፣ ፔጀር፣ ወዘተ. የመሳሰሉ ተንቀሳቃሽ እና RFየመገናኛ መሣሪያዎች
በኤሌክትሪክ የሚሠሩ የሕክምና ዕቃዎችን ከሥራ ሊያቋርጡ ይችላሉ። ስለዚህ ኮምፕሬሰርዎ እንዳይቋረጥ ከእንደነዚህ
ዓይነት መሣሪያዎች ማራቅ አለብዎት። ይህ መሣሪያ ስለ ኤሌክትሮማግኔቲክ ብቃቱ (EMC) የ IEC60601-1-2
ደረጃን ያሟላል። የ EMC መረጃ ቅጾችን ለማግኘት Philips Respironics ደንበኛ ማስተናገጃ ስልቅ ቁጥር
+1 724 387 4000 ዘንድ መደወል ይቻላል።
መ ሥራት ቢያቆም ወይም ብልሽት ቢያጋጥም "ችግር መፍቻ" የሚለውን ክፍል ያንብቡ። የኮምፕሬሰር መያዣ ቤቱ
9
አገልግሎት የሚገኝበት ስላልሆነ እንዳይከፍቱት።
10
በ ዋና የመተኪያ ዕቃዎች (ለምሳሌ አየር ማጣሪያ) ካልተጠቀሙ መሣሪያው በትክክል ላይሠራ ይችላል።
11
ኮረንቲ እንዳይይዝዎት፣ ዕቃዎን አይበታትኑ።
12
ይ ህ መሣሪያ የተሠራው 30 ደቂቃ በርቶ 30 ደቂቃ እየጠፋ እንዲቆይ ነው። በአግባቡ ካልተጠቀሙበት መሣሪያው
13
ሊበላሽ ይችላል።
14
ይህንን መሣሪያ ያለ ማጣሪያው አይጠቀሙበት።
15
በ ማንኛውም በኤሌክትሪክ የሚሠራ መሣሪያ ሲጠቀሙ ሁልጊዜ የተወሰኑ የደህንነት ደንቦች መከተል ያስፈልጋል፣
የሚከተሉትን ጨምሮ፡
• አምራቹ ያቀረባቸውን ዋነኛ ዕቃዎችና መለዋወጫ ክፍሎች ብቻ ይጠቀሙ፣
• መሣሪያው ውሃ የማያስገባ መከላከያ ስለሌለው ውሃ ውስጥ መቼም ቢሆን እንዳይነክሩት፣
• እጆችዎ እርጥብ ሆነው መቼም ቢሆን መሣሪያውን እንዳይነኩ፣
• መሣሪያውን ከቤት ውጭ እንዳይተውት፣
• ሲያሠሩት የረጋና ቀጥ ያለ አግድም የሆነ ቦታ ላይ ያስቀምጡት፣
• አየር ማስወጫ ቀዳዳዎቹን የጋረደ ነገር አለመኖሩን ያረጋግጡ፣
• ልጆች ወይም የአካል ጉዳት ያለባቸው ግለሰቦች በግላቸው ያለሰው መሣሪያውን እንዲጠቀሙት አይፍቀዱ፣
• መሣሪያውን እንዳይሠራ ለማጥፋት ገመዱን በቀጥታ ከሶኬቱ አይንቀሉ፣
• በኮረነቲ አየር ማቀዝቀዣ አይጠቀሙ፣
• መሣሪያው ስንጥቅ ካለው ወይም የተጎዳ ከሆነ አይጠቀሙበት።
16
መ ሣሪያውን ሶኬት ውስጥ ከመሰካታችሁ በፊት መሣሪያው ታች ላይ የሚገኘው ደረጃ መስጫ ምልክት ላይ የሚታየው
የኤሌክትሪክ ልክ/ማርክ ከዋና ቮልቴጃችሁ እና ፍሪክዌንሲ ጋር መጣጣሙን ያረጋግጡ።
ነጠላም ሆነ ብዙ አዳፕተር እና/ወይም ማራዘሚያ ገመድ አይጠቀሙ።
17
18
መ ሣሪያውን በማይጠቀሙበት ወቅት እንደተሰካ አይተውት። በማይጠቀሙበት ጊዜ መሣሪያውን ከግድግዳ ሶኬት ነቅለው
ያስቀምጡት።
19
መ ሣሪያውን መጀመሪያ ለመሰካካት የአምራቹን መመሪያ ይከተሉ። ያላግባብ ተሰካክቶ ለተፈጠረ ጉዳት አምራቹ ተጠያቂ
ሊሆን አይችልም።
ተጠቃሚው የኤሌክትሪክ ገመዱን መተካት አይችልም። የኤሌክትሪክ ገመዱ ቢጎዳ የ Philips Respironics ደንበኛ
20
ማስተናገጃ ጋር ደውለው መተኪያ ይጠይቁ (መጠገን አይቻልም)።
21
መሣሪያውን ከማጽዳትዎ በፊት ወይም ማጣሪያውን ከመተካትዎ በፊት ገመዱን ከሶኬቱ ይንቀሉት።
10
22
አ ንዳንዶቹ ክፍሎች በጣም ትናንሽ ሲሆኑ ልጆች ሊውጧቸው ይችላሉ። ልጆች ያለጠባቂ መሣሪያው ዘንድ እንዲጠጉ
አይፍቀዱ።
መሣሪያውን ካሁን በኋላ የማይጠቀሙበት ከሆነ በአካባቢው ባሉት ደንቦች መሠረት ይጣሉት።
23
24
ያ ስታውሱ፦
• ይህንን መሣሪያ ሐኪምዎ ካዘዘልዎት መድኃኒቶች ጋር ብቻ ይጠቀሙበት፣
• ሐኪምዎ ያዘዛቸዉን ዕቃዎች ብቻ ይጠቀሙ።
የአጠቃቀም መመሪያ
ኮምፕሬሰሩን ከመጠቀምዎ በፊት ከተሰጥዎት ከዕቃው መያዣው ያውጡት።
1
መ ሣሪያውን ከመያዣው ካወጡት በኋላ ኮምፕሬሰሩና ተያያዥ ቁሳቁሶቹ በዓይን የሚታይ ጉዳት እንደሌላቸው ማለትም
የፕላስቲክ ዕቃው ተሰንጥቆ የኤሌክትሪክ ክፍሎቹ ይታዩ እንደሆነ ይዩ። የተጎዳ ዕቃ ከደረስዎት እባክዎን የPhilips
Respironics ደንበኛ ማስተናገጃ ዘንድ ይደውሉ።
2
ሕ ክምና በሚያደርጉበት ወቅት ቀጥ ብለውና ዘና ብለው ይቀመጡ።
3
ኮ ምፕሬሰሩን የኤሌክትሪክ ሶኬት ውስጥ ይሰኩት።
ሕ ክምና ከመጀመርዎ በፊት የትነት/ የኔብዩላይዘርና የቁሳቁሶቹን መመሪያ ያንብቡ።
4
5
ሕ ክምና ለመጀመር ማብሪያ ማጥፊያውን ተጭነው "I" ወደሚለው ያድርጉት።
6
ሕ ክምና ሲጨርሱ መሣሪያውን ለማጥፋት ማብሪያ ማጥፊያውን "O" ወደሚለው ይጫኑትና ገመዱን ከሶኬቱ ይንቀሉት።
ይህ መሣሪያ የተሠራው ለ30 ደቂቃ ከተጠቀሙበት በኋላ ለ30 ደቂቃ እንዲጠፋ ነው። በትክክል
ካልተጠቀሙበት መሣሪያው ሊበላሽ ይችላል።
ማጽዳትና መጠገን
በሚያጸዱበት ወቅት፣ የኤሌክትሪክ ገመዱ ሶኬት ውስጥ አለመሰካቱን ያረጋግጡ።
ኮምፕሬሰሩን፣ ኔብዩላይዘሩንና ተያያዥ መለዋወጫ ቁሳቁሶቹን ማጽዳት
ክምፕሬሰሩን በእርጥብ ጨርቅ ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ያጽዱት። ተያያዥ ቁሳቁሶቹንና ኔብዩላይዘሩን/ማትነኛውን ማጽዳት
በተመለከተ የአጠቃቀም መመሪያውን ይመልከቱ።
ኔብዩላይዘሩን መተካት
ኔብዩላይዘሩና ሌሎች ተያያዥ ቁሳቁሶች የሚተኩት በመመሪያው መሠረት መሆን አለበት።
አየር ማጣሪያውን መተካት
አየር ማጣሪያው የሚተካው ሲያድፍ/ቀለሙን ሲቀይር ወይም እርጥብ ሲሆን ነው።
ችግር መፍቻ
መሣሪያው አልበራ ሲል
• ገመዱ ሶኬቱ ውስጥ ጥብቅ ሆኖ መሰካቱን ያረጋግጡ
SLOVENŠČINA
ENGLISH
11